የሕጻናት ገጽ
.
 የዚህ ሳምንት የአማርኛ ፊደላት
ሀ ለ ሐ መ
የዚህ ሳምንት የመግባቢያ ቃላት
ትውውቅ፡- 
1.ስምህ ማን ነው
2. ስሜ -------- ይባላል።ያንተስ ስም ማን ነው?
ልጆች በሚቀጥለው ሳምንት ስትመጡ እነዚህን በደንብ አጥንታችሁ ኑ እሺ?...
በጣም ጎበዞች!  
ልጆች ሲደክማችሁ ...ትንሽ ተጫወቱ ..ደግሞ ቤተሰብ በቃ ሲላችሁ እንዳታስቸግሩ እሺ...ጎበዞች!